ሉቃስ 19:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጌታውም ይህኛውን ‘አንተንም ደግሞ በአምስት ከተሞች ላይ ሾሜሃለሁ’ አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ጌታውም፣ ‘አንተ ደግሞ በዐምስት ከተሞች ላይ ሥልጣን ተሰጥቶሃል’ አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ይህናውንም ‘አንተንም በአምስት ከተማዎች ላይ ሾሜሃለው፤’ አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፦ አንተም በአምስት ከተሞች ተሾም አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ይህንም ደግሞ፦ አንተም በአምስት ከተማዎች ላይ ሁን አለው። ምዕራፉን ተመልከት |