ዳንኤል 9:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ትውልዱ ሜዶናዊ የሆነው የአርጤክስስ ልጅ ዳርዮስ በባቢሎን ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሜዶናዊው ጠረክሲስ ልጅ ዳርዮስ በባቢሎን በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በከለዳውያን መንግሥት ላይ በነገሠ፥ ከሜዶን ዘር በነበረ በአሕሻዊሮስ ልጅ በዳርዮስ በመጀመሪያ ዓመት፥ ምዕራፉን ተመልከት |