ዳንኤል 5:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እንግዲህ እግዚአብሔር በሰው እጅ ጣቶች ልኮ እነዚህን ቃላት እንዲጽፉ ያደረገው ስለዚህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ እርሱ ጽሕፈቱን የጻፈውን እጅ ላከ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ስለዚህም እነዚህ የእጅ ጣቶች ከእርሱ ዘንድ ተልከዋል፥ ይህም ጽሕፈት ተጽፎአል። ምዕራፉን ተመልከት |