ዘካርያስ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ አይኖርም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚያ ቀን በረዶ፣ ውርጭና ብርሃን አይኖርም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዚያን ዘመን ውርጭና ዐመዳይ ጨለማም ከቶ አይኖርም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። ምዕራፉን ተመልከት |