ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በሕዝቦችህ ላይ እንድነግሥ መረጥኸኝ፤ በወንድና በሴት ልጆችህም ላይ እንድፈርድ ፈቀድክ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተ ለሕዝብህ ንጉሥ፥ ለወንዶች ልጆችህና ለሴቶች ልጆችህም ገዢ አድርገህ መረጥኸኝ። ምዕራፉን ተመልከት |