ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የእሳት ነበልባሎች ደግሞ፥ በውስጣቸው ዘለው የሚገቡትን ትናንሽ እንስሳት ሥጋ መለብለብ አቃታቸው፤ በረዶ የሚመስለውንና በቀላሉ የሚቀልጠውንም ሰማያዊ ምግብ ሊያሟሙት አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከት |