ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትዕቢተኞቹ ግዙፋን በጠፉበት በጥንት ዘመን፥ የዓለም ተስፋ በመርከብ ተጠለለ፤ በእጅህም እየተመራ የአዲሱን ትውልድ ዘር ለመጪው ዘመን አቆየ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቀድሞም ትዕቢተኞች ረዓይት በጠፉ ጊዜ የዓለም ተስፋ በመርከብ ተጭኖና ተጠግቶ ዳነ፥ በእጅህም ተመርቶ የሰውን ዘርዕ ለዓለም አተረፈ። ምዕራፉን ተመልከት |