ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በዚህ ዓይነት በመጥፎ ዕድል ወይም በኃይል ተፅዕኖ የከበረውን የእግዚአብሔር ስም ለድንጋይና ለእንጨት በሰጡ ጊዜ የሰዎች ሕይወት በወጥመድ ገባች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በችግር ወይም በግድ ሰው ሁሉ ተገዝትዋልና ይህ ለሰው መሰናክልን ሆነ፤ ከእነርሱ ጋር አንድነት የሌለውን የፈጣሪን ስም ለሚጠቀሙባቸው ለድንጋይና እንጨት አድርገውታልና። ምዕራፉን ተመልከት |