ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሕዝቡም በምስሉ ውበት ተታልሎ እንደ ሰው ያከበረውን፥ እንደ አምላክ ያመልከው ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሥራውም መልክ ማማር ደስ ስላላቸው ብዙ ሰዎች በዚህ ተሳቡ፥ ከጥቂት ቀን አስቀድሞ በትንሽ ክብር የነበረ ሰውንም ዛሬ እንደ አምላክ አደረጉት። ምዕራፉን ተመልከት |