ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የፍጡራኑን ታላቅነትና ውበት በመመልከት፥ በንጽጽር ፈጣሪያቸው ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ልንገምት እንችላለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፍጡራን የፍጥረታትን ውበት ታላቅነት አይተው የፍጥረታትን ፈጣሪ በእርሱ መስለውታል። ምዕራፉን ተመልከት |