ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በኃይላቸውና በጉልበታቸውም ተማርከው ከሆነ፥ እነርሱን የፈጠረው ደግሞ ምን ያህል ኃያል እንደሆነ ይግባቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከኀይላቸውና ከሥራቸው የተነሣ ከተደነቁስ የፈጠራቸው እርሱ ፈጽሞ ኀያል እንደ ሆነ ያስተውሉ። ምዕራፉን ተመልከት |