ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በተፋፋመ ጦርነት መሀል ክፉዎችን በጻድቃኖች እጅ መጣል ችግርህ አልነበረም፤ ወይንም እነርሱን በአስፈሪ አውሬዎች አልያም በቁጣ ቃል ልታጠፋቸውም በቻልህ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ያም ባይሆን በየወገኖቻቸው እንዲማርኳቸው ክፉዎችን በጻድቃን እጅ ትጥላቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር፥ ያም ባይሆን ለክፉዎች አውሬዎች ትሰጣቸው ዘንድ፥ ያም ባይሆን በአንድ ቃል አዝዘህ ታጠፋቸው ዘንድ አይሳንህም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |