Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ምንም እንኳ እነርሱ በክፋት የተጠነሰሱ መሆናቸውን ብታውቅም፥ በተፈጥሮአቸው ክፉዎች ቢሆኑም፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ለእ​ነ​ዚህ የን​ስሓ ቦታ ሰጥ​ተህ ይህ ጥቂት በጥ​ቂት ይሆን ዘንድ ፈረ​ድህ፤ ይህ​ንም ማድ​ረ​ግህ አኗ​ኗ​ራ​ቸው ክፉ እንደ ሆነ፥ ክፋ​ታ​ቸ​ውም እጅግ እንደ በዛ፥ ዐሳ​ባ​ቸ​ውም ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ደ​ማ​ይ​መ​ለስ ሳታ​ውቅ አይ​ደ​ለም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 12:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች