ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኒያ ራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ሕፃናትን የሚገድሉ ወላጆች፥ በአባቶቻችን እጅ ይጠፉ ዘንድ ፈረድህ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከማንም ዘንድ ረዳት የሌላቸው ሰዎችንም ይገድላሉ፥ በአባቶቻችንም እጅ ታጠፋቸው ዘንድ ወደድህ። ምዕራፉን ተመልከት |