ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕፃናትን የሚገድሉ ምሕረት የለሾች፥ በበዓላት ላይ የሰውን ስጋና ደም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚበሉ ሰው በላዎች፥ የምሥጢራዊ ወንድማማችነት ምልምሎች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያለርኅራኄም ልጆቻቸውን ስለመግደላቸው፥ የሰዎችን ሆድ ዕቃና ሥጋቸውን ለመብላት፥ ደማቸውንም ለመጠጣት ስለ መፍቀዳቸው ጠልተኻቸዋል። የጌትነትህን ምሥጢራት ማወቅ ከመካከላቸው ርቋልና። ምዕራፉን ተመልከት |