ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ኃያልነትህ አዳኝነትህ፥ ልዕልናህ ምሕረትህ ያጐናጽፋሉና፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከሃሊነትህ የጽድቅ መጀመሪያ ነውና፥ ሁሉን መፍጠርህና መግዛትህ ሁሉን ይቅር እንድትል ያደርግሃል። ምዕራፉን ተመልከት |