ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተ ትክክለኛ በመሆንህ፥ ዓለምን በፍትህ ታስተዳድራለች፤ በንጹሐን ላይ ቅጣትና ፍርድ፥ ከኃያልነትህ ጋር የማይሄድ ሆኖ ታየዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አንተ ሁሉን በእውነት የምታዘጋጅ እውነተኛ ነህና ለፍርድ የተገባ ያይደለውን ትፈርድበት ዘንድ ከኀይልህ የተነሣ ልዩ ሥራ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |