ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ቀደም ሲል ያዋረዱትንና ያላገጡበትን ሰው፥ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ አደነቁት፤ ምክንያቱም በጻድቃኑ ላይ ከደረሰው እጅግ የተለየ የውሃ ጥም ስለ ደረሰባቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በመከራቸውም በጎ ነገር እንዳደረገላቸው በሰሙ ጊዜ እነርሱ ከእግዚአብሔር የተገኘ ደስታ አደረጉት። ምዕራፉን ተመልከት |