ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አባት እንደሚገሥጽ፥ አንቺም እንዲሁ የራስሽ የሆኑትን ፈተንሻቸው፤ ሌሎቹን ግን ጨካኝ ንጉሥ እንደሚሰጠው ፍርድ ዓይነት ቀጣሻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነርሱ ግን በምሕረትህ ተገሠጹ፥ ክፉዎችም በመዓት በተፈረደባቸው ጊዜ እንዴት እንደ ተቀጡ ዐወቁ። ምዕራፉን ተመልከት |