ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በተሸጠ ጊዜ ከጻድቁ ሰው አልራቀችም፤ ከኃጢአትም መንጥቃ አወጣችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይሀቺ ጥበብ በተሸጠ ጊዜ ጻድቁን ሰው አልተለየችውም፤ ነገር ግን ወደ ጕድጓድ ከእርሱ ጋር ወረደች፥ ከኀጢአትም አዳነችው። ምዕራፉን ተመልከት |