ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ክፉዎችን ደስ የሚያሰኛቸው አንተን አያስደስትህም፤ ከመሞታቸው በፊተ በዚህ ዓለም ሳይቀጡ እንደማይቀሩ አስታውስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የክፉዎች ሰዎችም ተድላቸው አያስጐምጅህ፤ እስኪሞቱም ድረስ እንደማይከብሩ ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከት |