ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የቀድሞ ወዳጅህን አትተው፤ አዲስ ወዳጅህ እሱን አይተካከለውም፤ አዲስ ወዳጅ እንደ አዲስ ወይን ጠጅ ነው፤ ሲያረጅ ደስ እያለህ ትጠጣዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ድንገተኛ ወዳጅ እንደ እርሱ አይሆንህምና፥ የቀድሞ ወዳጅህን አትተወው። አዲስ ወዳጅ ጉሽ ጠጅ ነው፤ ቢከርም ግን ደስ ብሎህ ትጠጣዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |