ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሮንን ክብር ከፍ አደረገ፥ ውርስም ሰጠው፥ የመጀመሪያዎቹ ፍሬዎች የእርሱ ድርሻ እንዲሆኑ፥ ከሁሉም በፊት ያሻውን ያህል እንጀራ እንዲወስድም ፈቀደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለአሮንም ክብርን ጨመረለት፤ የእህላቸውንም ቀዳምያት ዕድል ፋንታ አድርጎ ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |