ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ያዕቆብን ያስተምር፥ እሥራኤልንም በሕጉ ያሰለጥን ዘንድ፥ ትእዘዙን ሰጠው፥ ሕጉንም አስረከበው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ትእዛዛቱን ሰጠው፤ ለያዕቆብ ምስክሩን ያስተምረው፥ ለእስራኤልም ሕጉን ያስተምረው ዘንድ ፍርድንና ሥልጣንን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |