ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በንግድ ሥራ በመጠቀምህ፥ ልጆችህን በሚገባ በመቅጣትህ፥ አመፀኛውን አገልጋይ እስኪደማ በመግረፍህ፥ በኃጢአት አትውደቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለሚረባህና ስለሚጠቅምህም ሁሉ አትፈር፤ ልጆችህንም ስለ ማስተማር አትፈር፤ ክፉ ባሪያንም ጎን ጎኑን ግረፈው። ምዕራፉን ተመልከት |