ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የእጁ ሥራዎች ምንኛ ያስደስታሉ! ዓይንንስ ምንኛ ያጥበረብራሉ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሥራው ሁሉ ያማረ ነው፤ ለማየትም እንደ ብርሃን ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |