ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከሴት ደግነት የወንድ ክፋት ይሻላል፤ ሴቶች ኀፍረትንና ጥላቻን ያመጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ኀፍረትንና ቅንዐትን ከምታመጣ ሴት ደግነት፤ የወንድ ክፋት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |