ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሞት ሆይ! ኃይሉ ለደከመበትና ችግር ላጐሳቆለው፥ እርጅና ለተጫነውና የሺህ ጭንቀቶች ጐሬ ለሆነው፥ ለቁጡውና ትዕግሥት ላጣው ፍርድህ አስደሳች ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሞት ሆይ፥ ኀይል በሌለው፥ ፈጽሞም ባረጀ፥ ሊያደርገውም የሚችል ምንም በሌለው፥ የሚያውቀውም በሌለው፥ በድሃ ሰው ላይ በምትመጣ ጊዜ ፍርድህ እንዴት መልካም ነው! ምዕራፉን ተመልከት |