መዝሙር 89:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ዕድሜውንም አሳጠርህ፥ በእፍረትም ሸፈንኸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል? ራስህንስ ለዘላለም ትሰውራለህን? ቍጣህስ እንደ እሳት የሚነድደው እስከ መቼ ነው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እግዚአብሔር ሆይ! የምትሰወረው ለዘለዓለም ነውን? ቊጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው? ምዕራፉን ተመልከት |