11 “የክፉዎችን ቀንዶች ሁሉ እሰብራለሁ፥ የጻድቃን ቀንዶች ግን ከፍ ከፍ ይላሉ።”
11 ለአምላካችን ለአግዚአብሔር ስእለትን ሰጡ፤ በዙሪያውም ያሉ ሁሉ እጅ መንሻን ለሚያስፈራው ያገባሉ።