መዝሙር 106:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሙሴንም፥ ጌታ የቀደሰውንም አሮንን በሰፈር ተመቀኙአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በሰፈር በሙሴ ላይ፣ ለእግዚአብሔር በተቀደሰውም በአሮን ላይ ቀኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በበረሓ ሰፍረው ሳሉ በሙሴና የእግዚአብሔር ቅዱስ አገልጋይ በሆነው በአሮን ቀኑባቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የናሱን ደጆች ሰብሮአልና፥ የብረቱንም መወርወሪያ ቀጥቅጦአልና። ምዕራፉን ተመልከት |