ዘሌዋውያን 20:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳይቱንም ግደሉአት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ ‘ማንኛውም ሰው ከእንስሳ ጋራ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ ይገደል፤ እንስሳዪቱንም ግደሏት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንድ ሰው ከእንስሳ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት ቢያደርግ፥ እርሱም እንስሳውም ይገደሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳዪቱንም ግደሉአት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳይቱንም ግደሉአት። ምዕራፉን ተመልከት |