Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 አንቺ ሕዝባችን በመዋረዱ ምክንያት ለነፍስሽ ያልሳሳሽ፥ በአምላካችን ፊትም በቀጥታ መንገድ በመሄድ ጥፋታችንን የተከላከልሽ እግዚአብሔር ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግሽ፤ በመልካም ሥራዎችም ይጐብኝሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፦ “ይሁን፥ ይሁን” አሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይህን ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ድ​ት​ከ​ብሪ ያድ​ር​ግ​ልሽ፤ ስለ ወገ​ኖ​ችሽ አንቺ ልሙት ብለሽ ወጣሽ እንጂ፥ በፈ​ጣ​ሪ​ያ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት በቀ​ጥታ ሄድሽ እንጂ ለሰ​ው​ነ​ትሽ አል​ራ​ራ​ሽ​ምና በቸ​ር​ነቱ ይመ​ል​ከ​ትሽ።” ሕዝ​ቡም ሁሉ፥ “አሜን፥ አሜን” አሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 13:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች