መሳፍንት 9:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ገዓል የሴኬምን ሰዎች መርቶ በመውጣት አቤሜሌክን ተዋጋው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ገዓል የሴኬምን ገዦች መርቶ በመውጣት አቢሜሌክን ተዋጋው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ጋዓል የሴኬምን ሰዎች እየመራ ወጥቶ አቤሜሌክን ጦርነት ገጠመው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ገዓልም በሰቂማ ሰዎች ፊት ወጣ፤ ከአቤሜሌክም ጋር ተዋጋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ገዓልም በሴኬም ሰዎች ፊት ወጣ፥ ከአቤሜሌክም ጋር ተዋጋ። ምዕራፉን ተመልከት |