መሳፍንት 9:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አቤሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አቢሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ገዥ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |