መሳፍንት 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ቀጥሎም ዛፎቹ በለስን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ቀጥሎም ዛፎቹ በለስን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከዚህ በኋላ ዛፎቹ የበለስን ዛፍ ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዛፎችም በለሲቱን፦ መጥተሽ በላያችን ንገሺልን አሉአት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ዛፎችም በለሱን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |