መሳፍንት 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታን ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አምልከዋልና ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔርን ማምለክ ትተው “ባዓልና ዐስታሮት” ተብለው የሚጠሩትን ባዕዳን አማልክት አመለኩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርንም ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አመለኩ። ምዕራፉን ተመልከት |