መሳፍንት 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ከተላጨ በኋላ ጠጉሩ እንደገና ማደግ ጀመረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ነገር ግን ከተላጨ በኋላ ጠጕሩ እንደ ገና ማደግ ጀመረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የተቈረጠውም የራሱ ጠጒር እንደገና ማደግ ጀመረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የራሱም ጠጕር ከላጩት በኋላ ያድግ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የራሱም ጠጉር ከላጩት በኋላ ያድግ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |