መሳፍንት 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የጌታም መልአክ እንዲህ አለው፤ “ሚስትህ የነገርኋትን ሁሉ ታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን እንዲህ አለው፤ “ሚስትህ የነገርኋትን ሁሉ ታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መልአኩም እንዲህ ሲል መለሰ፥ “ሚስትህ የነገርኳትን ሁሉ ነገር ለማድረግ ትኲረት መስጠት አለባት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፥ “ለሚስትህ ከነገርኋት ሁሉ ተጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፦ ሴቲቱ ከነገርኋት ሁሉ ትጠንቀቅ። ምዕራፉን ተመልከት |