ኢዮብ 6:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጽግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለመሆኑ፣ ‘ስለ እኔ ሆናችሁ አንድ ነገር ስጡልኝ፣ በዕዳ የተያዘብኝንም በሀብታችሁ አስለቅቁልኝ!’ ብያለሁን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ለመሆኑ ይህን ወይም ያንን ስጡኝ፥ ወይም በሀብታችሁ ታደጉኝ ብያችኋለሁን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለምን? በውኑ፦ ከእናንተ አንዳች ነገር ጠየቅሁን? ወይስ፦ ከእናንተ ኀይልን ተመኘሁን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጥግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥ ምዕራፉን ተመልከት |