ኢዮብ 41:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እጅግ የተቀራረቡ ስለ ሆኑ፣ ነፋስ በመካከላቸው አያልፍም፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አንዱ ከሌላው ጋር እጅግ የተጣበቀ በመሆኑ፥ በመካከላቸው ነፋስ እንኳ ማለፍ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በተመለሰም ጊዜ አራዊትና እንስሳ ይፈራሉ፥ በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ ይሸበራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው። ምዕራፉን ተመልከት |