ኢዮብ 40:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በዚያን ጊዜም ቀኝ እጅህ ልታድንህ እንደምትችል እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እኔም ቀኝ እጅህ እንደምታድንህ፣ በዚያ ጊዜ አረጋግጬ እቀበላለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከዚያ በኋላ እኔም በተራዬ በራስህ ኀይል ድልን እንደምትቀዳጅ እመሰክርልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚያን ጊዜ ቀኝ እጅህ ታድንህ ዘንድ እንድትችል፥ እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በዚያን ጊዜም ቀኝ እጅህ ታድንህ ዘንድ እንድትችል እኔ ደግሞ እመሰክርልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |