ኢዮብ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፥ ዝምታም ነበር፥ ድምፅም ሰማሁ፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሱም ቆመ፣ ምን እንደ ሆነ ግን መለየት አልቻልሁም፤ አንድ ቅርጽ በዐይኔ ፊት ነበረ፤ በእርጭታ ውስጥ እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚያም አንድ ነገር ቆሞ አየሁ፤ ትኲር ብዬ ብመለከትም ምን እንደ ሆነ ለማወቅ አልቻልኩም። ከዚያ በኋላ ጸጥ ካለው ስፍራ እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ተነሣሁ፤ ነገር ግን አላወቅሁም፥ ተመለከትሁ፥ በዐይኖቼም ፊት መልክ አልነበረም። ነገር ግን ጥላን አያለሁ፤ ድምፅንም እሰማለሁ፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፥ የዝምታ ድምፅ ሰማሁ፦ ምዕራፉን ተመልከት |