ኢዮብ 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አንበሳ ያገሣል፤ ቍጡውም አንበሳ ይጮኻል፤ የደቦል አንበሳው ጥርስ ግን ተሰብሯል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ክፉዎች እንደ አንበሳ ያገሣሉ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው ይጮኻሉ፤ እግዚአብሔር ግን ጥርሳቸውን ይሰባብራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የአንበሳው ጩኸት፥ የአንበሳዪቱም ድምፅ፥ የእባቦችም አስፈሪ ጩኸት ጠፉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ። ምዕራፉን ተመልከት |