ኢዮብ 39:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይንበረከካሉ፥ ልጆቻቸውንም ይወልዳሉ፥ ከምጣቸውም ያርፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ተንበርክከው ይወልዳሉ፤ ከምጣቸውም ጣር ይገላገላሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ተንበርክካ በማማጥ ግልገሎችዋን የምትወልደው መቼ እንደ ሆነ ታውቃለህን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልጆቻቸውንስ ያለ ፍርሃት አሳድገሃልን? መከራቸውንስ አስወግደሃልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይንበረከካሉ፥ ልጆቻቸውንም ይወልዳሉ፥ ከምጣቸውም ያርፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |