ኢዮብ 39:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንቁላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዕንቍላሏን መሬት ላይ ትጥላለች፤ እንዲሞቅም በአሸዋ ውስጥ ትተወዋለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ሰጎን እንቊላልዋን በምድር ላይ ትጥላለች፤ በዐፈር ላይ ተቀምጦም እንዲሞቅ ታደርጋለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዕንቍላልን በመሬት ላይ ትጥላለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እንቍላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፥ ምዕራፉን ተመልከት |