ኢዮብ 38:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ ምዕራፉን ተመልከት |