ኢዮብ 38:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39-40 በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው፥ በጫካም ውስጥ አድብተው ሳሉ፥ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? የልጆችዋንስ ነፍስ ታጠግብ ዘንድ ትችላለህን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 “ለአንበሳዪቱ ዐድነህ ግዳይ ታመጣለህን? የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችንስ ታጠግባለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ሳሉ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 “ለአንበሳዪቱ አደን ታድናለህን? የእባቦችንስ ነፍስ ታጠግባለህን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39-40 በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው፥ በጫካም ውስጥ አድብተው ሳሉ፥ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? የልጆችዋንስ ነፍስ ታጠግብ ዘንድ ትችላለህን? ምዕራፉን ተመልከት |