ኢዮብ 36:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቃሌ በእውነት ሐሰት የለበትም፥ በእውቀትም ፍጹም የሆነ ከአንተ ጋር አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ቃሌ ሐሰት እንዳልሆነ አረጋግጣለሁ፤ በዕውቀቱ ፍጹም የሆነ ሰው ከአንተ ጋራ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንግግሬ ሐሰት ላለመሆኑ እርግጠኛ ሁን፤ ከአንተ ጋር የምነጋገረው እኔ የተሟላ ዕውቀት እንዳለኝ ዕወቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃሌ ሐሰት ያይደለ እውነት ነው። አንተም የዐመፅ ቃላትን አትሰማም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ቃሌ በእውነት ያለ ሐሰት ነው፥ በእውቀትም ፍጹም የሆነ ከአንተ ጋር አለ። ምዕራፉን ተመልከት |