ኢዮብ 32:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አይሆንም! እኔም የበኩሌን መልስ እሰጣለሁ፤ አስተያየቴንም እገልጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ “ደግሜ እናገራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ ምዕራፉን ተመልከት |